Monday, 10 June 2019

እንግሊዘኛ እና አማርኛ ለየቅል
























በመጀመሪያአንድንማስታወቂያለመተቸትማወቅየሚገባኝነገርቢኖርማስታወቂያማለትምንማለትነውየሚለውን
ነው።ምክንያቱምየማስታወቂያንትርጉምሳናውቅከመሬትተነስተንልንተችአንችልም።ማስታወቂያማለትስለአንድ
አገልግሎት፣ድርጅትወይምምርትስለዛአገልግሎትምንምንእንደሆነበተለያዩመንገዶችማለትም በTvእናRadioወይምበተለያዩድርጅቶችየአገልግሎትተቋማትተለጥፈውየምናገኛቸውBilboardእናBannerጭምርምናቸው።


ስለዚህበተለያዩቦታዎችእንድሁምየአገልግሎትመስጫቦታዎችላይለአገልግሎትአሰጣጣቸውንይገልፅልናልብለው
የሚያስቧቸውንማስታወቂያዎችበጣምብዙችግሮችይስተዋልባቸዋል።ከዚህውስጥስንመለከትአንድየውጭቋንቋ
ማዕከልላይየተለጠፈውንየቢልቦርድማስታወቂያስለዚህአገልግሎትይገልፅልናልብለውያሰቡትንእንመልከትይህም
እንድህይላል።በመጀመርያ'Aplusschooloflanguagesበመቀጠልከታችዝቅብሎደግሞ''ኤፕላስየውጭ
ቋንቋማዕከል'ማስታወቂያውይህንንይመስላል።

ማንምሰውይህንንማስታወቂያትኩረትሰጥቶያየውሰውበዚህማስታወቂያላይብዙችግርእንዳለበትያውቃል።
ማስታወቂያውንስናየውበሁለትቋንቋመፃፉሀሪፍነው።ምክንያቱምአንደኛበእንግሊዝኛመፃፉለውጭዜጎችጠቃሚ
ሆኖእንዳለሆኖሌላውደግሞሁለተኛውበአማርኛመፃፉደግሞለአካባቢውማህበረሰብጠቃሚነውብየአምናለሁ።
ነገርግንይህምመሆንካለበትስርአቱንበጠበቀመሆንአለበት።ማስታወቂያውላይችግርአለበትብየለመገምገም
የወሠድኩትበመጀመርያማስታወቂያውሲፃፍ፣ማስታወቂያውየተለጠፈበትአካባቢትግርኛቋንቋተናጋሪዎችናቸው።
ስለዚህበመጀመሪያትግርኛበመቀጠልምደግሞእንግሊዘኛውይቀጥላል።ነገርግንእንደዚህአላደረጉም።
በመጀመሪያእንግሊዝኛበመቀጠልአማርኛነውስለዚህይህአንድስህተትነው።ሌላውደግሞበአማርኛየተፃፈውእና
ከላይበእንግሊዝኛየተፃፈውቋንቋበፍፁምአይገናኝምይህታድያምንድንነውየሚባለው?ለምሳሌፅሁፉን
ስንመለከተው'Aplusschooloflanguagesበእንግሊዘኛየተፃፈውከአማርኛየተፃፈውጋርየትርጉምለውጥ
ያመጣል።ስለዚህትኩረትመስጠትተገቢነው።

ማስታወቂያውላይየአማርኛቃላትስህተትመለለቱእንዳለሁኖነገርግንየእንግሊዘኛቃላቶችላይሙሉበሙሉበደንብ
መስተካከልእንዳለበትአምናለሁ።በተጨማሪምየአማርኛፅሁፍመጀመርያበመቀጠልየእንግሊዘኛውፅሁፍመምጣት
አለበት።

በመጨረሻምማስታወቂያውንበሚከተለውመልኩቢስተካከልእጅግመልካምነው።
በመጀመሪያየአማርኛውንፁሑፍማስቀደምበመቀጠልየእንግሊዝኛውፁሑፍተስተካክሎመፃፍአለበትባይነኝ።
ኤፕላስየውጭቋንቋዎችማዕከል
A plus foreign languages center
ለመረጃነትስህተቱንይመልከቱ

No comments:

Post a Comment